👇 በደንብ ይነበብ አደራ 👇 የባለአደራው ወዳጆች የከበረ ሰላምታዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ! ከሁሉ አስቀድሜ እኔን ከሁላችሁም ትንሹን ሰው ይህንን ሁሉ ጊዜ እንዳገለግል ዕድሉን ስላገኘው አግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ሰሞኑን እዮሀ ሚዲያ ላይ አንድ አባታችን በተናገሩት ንግግር እና ባያችሁት ቪዲዮ ግራ እንደታጋባችሁ አውቃለው በዚህም ከሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ ብዙዎቻችሁ መልስ እንድሰጥበት ስጠይቁኝ ነበር:: ያው ባለፈው እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርቤ በሰጠውት ቃለ መጠይቅ እና ትናንት በተለቀቀው ቪዲዮ እናንተ እራሳችሁ ሙሉውን አይታችሁ እውነቱ ማን ጋር እንዳለ እንደተረዳችሁ ተስፋ አደርጋለው:: በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት የስም ማጥፋት ነገሮች ሲፈጠሩ ማየት በእውነት በጣም ያማል 🥹ተስፋም ያስቆርጣል ልፋትንም መና ያስቀራል እምነትንም ይሸረሽራል ሰው ባልሰራው ወንጀል ተከሶ ሌባ ተብሎ ቤተሰብ ወዳጅ አንገት ሲደፋ ማየት እንዴት ልብን ይሰብራል መሰላችሁ 💔 ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ እጅግ በጣም በከባድ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የምፅፍላችሁ 🥹 ወዳጆቼ ከራሴ ጋር ብዙ አስቤ አውጥቼ እና አውርጄ ይህን ለማድረግ ወስኛለው ስለሆነም በሀገር ውስጥም በውጪም ያሉ ልበቀና መልካም ሰዎች እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አድርስ ብለው ልከውኝ ነገር ግን በስራ መደራረብ እና በግል ጉዳዮች መብዛት ምክንያት እስካሁን ያላደረስኳቸውን በእጄ ያሉ በርካታ አደራዎችን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አድርሼ እስከምጨርስ ድረስ ብቻ በእርዳታ ስራዎች ላይ የምሳተፍ መሆኑን እየገለፅኩ ከዛሬ 25/02/2018 ቀን ጀምሮ ግን ምንም አይነት አደራ ወይም ለእርዳታ የሚውል ገንዘብ የማልቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለው:: እስካሁን በነበረን የረጅም ጊዜ ቆይታ ሳላውቅ በስህተት አውቄም በድፍረት ካስቀየምኳችሁ ወይም ካስከፋሇችሁ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏 በእርዳታው ስራ ላይ ትልቅ ህልም ነበረኝ ያን ህልሜን ማሳካት ባለመቻሌ በራሴ እያዘንኩ ህልሜን ተስፋ አድርጋችሁ በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ ወዳጆቼ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏 በመጨረሻም በዚህ ጉዳይ እስከዛሬ ድረስ የእኔን ማንነቴን እና ምንነቴን ሳታውቁ አምናችሁኝ ብቻ ገንዘባችሁን ለተቸገሩ ወገኖች ስትልኩ የነበራችሁ,ከጎኔ ሆናችሁ አይዞህ በርታ ስትሉኝ የነበራችሁ, በኔ እምነት ኖሮዋችሁ እሱ እንደዚህ አያደርግም ብላችሁ ስሜን ከሚያጠለሹ ስዎች ጋር እና ከህዝቡ ጋር የተሟገታችሁ አልፎም ስለእኔ በሚዲያ ወታችሁ የመሰከራችሁ, በስልክ እና በመልዕክት መልካም ምኞታችሁን እና ሀሳባችሁን ያጋራቹኝ ሁላችሁንም እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏 ባለአደራው #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
Baladeraw
@baladerawበስራ መደራረብ እና በግል ጉዳዮች መብዛት ምክንያት እስካሁን ያላደረስኳቸውን በእጄ ያሉ በርካታ አደራዎችን ለተቸገሩ ወገኖች አድርሼ እስከምጨርስ ድረስ ብቻ በእርዳታ ስራ ውስጥ አለው ነገር ግን አዲስ አደራ መቀበል አቁሜያለው 🙏
🔎 Détails (profil + refresh) ouvrir
👇 አደራ በደንብ ይነበብ 👇 የባለአደራው ወዳጆች የከበረ ሰላምታዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ! ከሁሉ አስቀድሜ እኔን ከሁላችሁም ትንሹን ሰው ይህንን ሁሉ ጊዜ እንዳገለግል ዕድሉን ስላገኘው አግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ሰሞኑን እዮሀ ሚዲያ ላይ አንድ አባታችን በተናገሩት ንግግር እና ባያችሁት ቪዲዮ ግራ እንደታጋባችሁ አውቃለው በዚህም ከሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ ብዙዎቻችሁ መልስ እንድሰጥበት ስጠይቁኝ ነበር:: ያው ባለፈው እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርቤ በሰጠውት ቃለ መጠይቅ እና ትናንት በተለቀቀው ቪዲዮ እናንተ እራሳችሁ ሙሉውን አይታችሁ እውነቱ ማን ጋር እንዳለ እንደተረዳችሁ ተስፋ አደርጋለው:: በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት የስም ማጥፋት ነገሮች ሲፈጠሩ ማየት በእውነት በጣም ያማል 🥹ተስፋም ያስቆርጣል ልፋትንም መና ያስቀራል እምነትንም ይሸረሽራል ሰው ባልሰራው ወንጀል ተከሶ ሌባ ተብሎ ቤተሰብ ወዳጅ አንገት ሲደፋ ማየት እንዴት ልብን ይሰብራል መሰላችሁ 💔 ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ እጅግ በጣም በከባድ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የምፅፍላችሁ 🥹 ወዳጆቼ ከራሴ ጋር ብዙ አስቤ አውጥቼ እና አውርጄ ይህን ለማድረግ ወስኛለው ስለሆነም በሀገር ውስጥም በውጪም ያሉ ልበቀና መልካም ሰዎች እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አድርስ ብለው ልከውኝ ነገር ግን በስራ መደራረብ እና በግል ጉዳዮች መብዛት ምክንያት እስካሁን ያላደረስኳቸውን በእጄ ያሉ በርካታ አደራዎችን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አድርሼ እስከምጨርስ ድረስ ብቻ በእርዳታ ስራዎች ላይ የምሳተፍ መሆኑን እየገለፅኩ ከዛሬ 25/02/2018 ቀን ጀምሮ ግን ምንም አይነት አደራ ወይም ለእርዳታ የሚውል ገንዘብ የማልቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለው:: እስካሁን በነበረን የረጅም ጊዜ ቆይታ ሳላውቅ በስህተት አውቄም በድፍረት ካስቀየምኳችሁ ወይም ካስከፋሇችሁ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏 በእርዳታው ስራ ላይ ትልቅ ህልም ነበረኝ ያን ህልሜን ማሳካት ባለመቻሌ በራሴ እያዘንኩ ህልሜን ተስፋ አድርጋችሁ በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ ወዳጆቼ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏 በመጨረሻም በዚህ ጉዳይ እስከዛሬ ድረስ የእኔን ማንነቴን እና ምንነቴን ሳታውቁ አምናችሁኝ ብቻ ገንዘባችሁን ለተቸገሩ ወገኖች ስትልኩ የነበራችሁ,ከጎኔ ሆናችሁ አይዞህ በርታ ስትሉኝ የነበራችሁ, በኔ እምነት ኖሮዋችሁ እሱ እንደዚህ አያደርግም ብላችሁ ስሜን ከሚያጠለሹ ስዎች ጋር እና ከህዝቡ ጋር የተሟገታችሁ አልፎም ስለእኔ በሚዲያ ወታችሁ የመሰከራችሁ, በስልክ እና በመልዕክት መልካም ምኞታችሁን እና ሀሳባችሁን ያጋራቹኝ ሁላችሁንም እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏 ባለአደራው
ተስፋ የቆረጡ አባት አራት የተራቡ ልጆች እና አንድ ተአምር 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
Turn 1 Long Video into 10 Viral Shorts
Upload one YouTube video and auto-generate multiple TikToks, Reels, and Shorts in minutes.
ከተስፋ መቁረጥ ወደ ፈገግታ የወታደሩ ሚስት እና ድንገተኛ ስጦታ 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
እንኳንም እንባዎት ታብሶ ሳቅዎን አየው የኔ አባት ፈጣሪ ነብስዎን በሰላሙ በሰማያዊው ቦታ ያሳርፍልኝ 🙏🕯️#ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
የኔ አባት በጎቹን አጥተው የሰው ልጅን አገኙ 🥰 አካውንቴ ትንሽ ስላስቸገረኝ Share እና Copylink በማድረግ አግዙኝ 🙏 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
አንዳንዴ እንዲህም ያጋጥመኛል የኔ አባት አላመኑኝም 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
ከልጆቼ ያላገኘውትን ካንተ አገኘው የኔ አባት ቃላት አጠራቸው 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
ባላደራው አደራውን ጠብቆ በአደራነት ማድረሱን ይቀጥላል @It’s over @Baladeraw @Baladeraw @Baladeraw #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
Turn 1 Long Video into 10 Viral Shorts
Upload one YouTube video and auto-generate multiple TikToks, Reels, and Shorts in minutes.
በጉራጌ ደስ አለኝ 🥰 @Aman Ethiopia Tours & Travel #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም
የእናቴም ልጆች እንደዚህ አላደረጉልኝም የደስታ እንባ 🥹 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
እንዲህ ያለ አንጀት አርስ ምርቃት ሰምታችሁ ታውቃላችሁ ? 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok
ህይወት እንዲህ ናት #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ethiopian_tik_tok #kindness
ትንሽዬ ስጦታ ብዙ ደስታ እና ፈገግታ 🥰 no animal were harmed in this video #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ethiopian_tik_tok #ኢትዮጵያ
የበአል ስጦታ ከትካዜ ወደ ደስታ 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ethiopian_tik_tok #ኢትዮጵያ
- Je compte uniquement les vidéos ≥ 60 secondes (tu m’as dit que <60s = pas pris en compte).
- Calcul sur les 30 derniers jours (dans la limite des 35 dernières vidéos qu’on a dans le JSON).
- RPM estimé : 0.91€/1k vues (range 0.64–1.18) basé sur ER + save rate + durée moyenne.
- Résultat: 0€ sur 30j (range 0€–0€), pour 0 vues éligibles et 0 vidéos ≥60s.
- Emoji + note /10 = performance globale de la vidéo (views + ER + saves).
- ER = (Likes + Commentaires + Partages) / Vues • Save rate = Sauvegardes / Vues.
- Badges “Au-dessus / En dessous” = comparaison directe à la moyenne de TON compte.
Clipping is the fastest way to repurpose content: one long video becomes multiple short viral formats. Example: 1 YouTube video -> 10 Shorts/TikToks.
- 1 long video -> multiple Shorts/TikToks
- Auto subtitles synced to every clip
- Vertical exports optimized for watch time