እስኪ ልሸልማቹ ደሞ🙂
ERMI HD 👑
@ermi_hd☦️ የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው:: ያልመጣው አይመጣም የመጣው ግን ሊፈርድ ደግሞ ይመጣል👑ኢየሱስ👑 👑 יֵשׁוּעַ👑
🔗 https://t.me/iamsmallboy ↗🔎 Détails (profil + refresh) ouvrir
ነይ 😊 ኢሄን ዘፈን ለማን ትጋብዙታላቹ mention አርጉአቸው🙂
ይቅርታ🙏🏾
Sous-titres IA en 1 clic
Vidéo importée → version prête à poster.
አይ እናት
ለቀና ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለው @Kemis fashion @Tg Makeup School & Studio
‼️ጌታ በስጋ ከመምጣቱ በፊት የተናገረው ❗️በ torah በነብያት መፅሀፍ ቀድሞ የተነገረ ☦️እጎዚአብሄር ለሙሴ ዘጸአት 3:13፤ ሙሴም እግዚአብሔርን፦ እነሆ፥ እኔ ወደ እስራኤል ልጆች በመጣሁ ጊዜ፦ የአባቶቻችሁ አምላክ ወደ እናንተ ላከኝ፡ ባልሁም ጊዜ፦ ስሙስ ማን ነው? ባሉኝ ጊዜ፥ ምን እላቸዋለሁ? አለው። ዘጸአት 3:14፤ እግዚአብሔርም ሙሴን፦ “ያለና የሚኖር” እኔ ነኝ አለው፤ እንዲህ ለእስራኤል ልጆች፦ “ያለና የሚኖር፡ ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ፡” አለው። ☦️ኢሳይያስ 44:6፤ የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም። ‼️☦️እግዚአብሄር (ኢየሱስ) በስጋ ከተገለጠ በሁአላ ራእይ 22:12፤ “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ራእይ 22:13፤ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ራእይ 22:16፤ “እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” ‼️የኛ ጌታ የአብርሀም ጌታ ነው ዮሐንስ 8:57፤ አይሁድም፦ ገ“ና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት። ዮሐንስ 8:58፤ ኢየሱስም፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ፡” አላቸው። ‼️የኛ ጌታ የሙሴ ጌታ ነው ዕብራውያን 11:24፤ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ 25-26፤ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ‼️መፅሀፍት ሁሉ ስለ ጌታችን ያወራሉ ዮሐንስ 5:39፤ እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ዮሐንስ 5:40፤ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም። ‼️ሀዋርያት ኢየሱስ ጌታ ነው ብለው ምን አገኙ?? ቅዱስ ፓውሎስ ከአሳዳጅነት ወደ መታሰርና መታረድ ቅዱስ ጴጥሮስ ተዘቅዝቆ ወደ መሰቀል ቅዱስ እስጢፋኖስ በድንጋይ ተወግሮ መሞት 1ሀዋሪያ በአዲስ ኪዳን ሊጠቀስ አይችልም ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ የተደላደለ ሂወት የኖረ ወይም የተመኘ ‼️ጥያቄ??? ሰው ለመታረድ ለመደብደብ በድንጋይ ለመወገር ወይም ተዘቅዝቆ በመስቀል ለመሰቀል ሊዋሽ ይችላል??? ‼️‼️እስራኤላውያን ኢየሱስን አምላክ ሳይሆን ሀሰተኛ መሲህ ነው ብለው እያመኑስ መፅሀፋቸው ውስጥ ☦️አምላክ እንደሚወለድ (ኢሳ 9፣6) ☦️ስለ ህዝቡ እንደሚሞት እንደማያውቁትም ጭምር (ኢሳ 53 ሙሉ) ☦️ሌሎች ብዙ ጌታችንን የሚገልፁ ጥቅሶችስ ምን ሊሰሩ ቁጭ አሉ??? ‼️‼️ሉቃስ 24:44፤ እርሱም፦ “ከእናንተ ጋር ሳለሁ በሙሴ ሕግና በነቢያት በመዝሙራትም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል፡ ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው፡” አላቸው። ሉቃስ 24:45፤ በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤ ሉቃስ 24:46፤ እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ ሉቃስ 24:47፤ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል፡ ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። ሉቃስ 24:48፤ እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ።
አራዳ 😊
ወንድሜ አንተና ብዙ ስሜታችንን መቆጣጠር የማንችል ደካማ ሰዎች ልዩነታችን አንተ በዛ ሰአት በዛ ቦታ መገኘትህ ነው የራስን ስሜት ራስን መቆጣጠር ማንንም ምንንም ከመቆጣጠር እንደሚበልጥ አይቻለው ብዙ ነገር ተምሬአለው በፊትም አሁንም ስለህግ ስለፖለቲካ ብዙ እውቀት የለኝም አንድ ማውቀው ነገር አንተ እንደኔና መሰሎቼ በሌላ ሰው መማር እድሉን እንዳላገኘህ ነው ይህን ምትመለከቱ አካላት ካላቹ ወንድሜን በይቅርታ ከሚወደው ህዝብ ጋር እንዲኖር ብትፈቅዱለትና መካስ ያለብንን ሁሉ ለሀገራችን መካስ እንድንችል እድል ብትሰጡን ስል እኛ ሁላችንም ሀገራችንን እምንወድ የሀገራችን ልጆች እንደመሆናችን እንደ ልጅ እድል ቢሰጠውና ሁላችንም ምኖደውን የሀገራችንን ሀብት የአየር መንገዳችንን በደስታ ለማገልገል ዝግጁ ነን🙏🏾 ሁላችንም ከሀገራች እና ከህግ በታች ነን ግን የሀገራችን ልጆችም ነን የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የ ኢትዮጵያ የደህንነት አባላት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዲሁም በዚ ተግባር ያዘናቹም መላው ኢትዮጵያውያን በወድሜ ስም ይቅርታ እጠይቃለው🙏🏾
ጎፋ ከተጎዱ ወገኖቻችን ጋር...
ቀጣይ የት ልሸልም?
ለ TIKTOK ቤተሰቦቼ ሽልማት😊💪
ቀጣይ የት ልምጣ? አምስት ጊዜ ኮፒ ሊንክ በማረግ ከፍተኛ ላይክ ያገኘው ኮመንት ቦታ መጥቼ ሸልማለው🥰
አሁኑኑ ተቀላቅለው ሽልማቱን ይውሰዱ
ጉድ @ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን Kalid Nasir
ተመልከቱልኝ ኢቺን ጀግና እናት
Texte → vidéo TikTok IA
Tu écris le prompt, on génère la vidéo.
- Je compte uniquement les vidéos ≥ 60 secondes (tu m’as dit que <60s = pas pris en compte).
- Calcul sur les 30 derniers jours (dans la limite des 35 dernières vidéos qu’on a dans le JSON).
- RPM estimé : 0.93€/1k vues (range 0.65–1.21) basé sur ER + save rate + durée moyenne.
- Résultat: 0€ sur 30j (range 0€–0€), pour 0 vues éligibles et 0 vidéos ≥60s.
- Emoji + note /10 = performance globale de la vidéo (views + ER + saves).
- ER = (Likes + Commentaires + Partages) / Vues • Save rate = Sauvegardes / Vues.
- Badges “Au-dessus / En dessous” = comparaison directe à la moyenne de TON compte.
Importe ta vidéo, et Vexub génère une vidéo sous-titrée prête pour TikTok, Reels ou Shorts. Pas de montage, pas de prise de tête.
- Reconnaissance vocale IA → texte propre
- Sous-titres syncro automatiquement sur la vidéo
- Format vertical optimisé pour les vues