እኛ ግን አለን @hermifitsum 😍😍😍 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
Mon
@natymon2If you can't take a joke please unfollow me!!
🔗 https://www.instagram.com/naty_mon?igsh=MXdsYjRsMnZkb214cQ%3D%3D&utm_source=qr ↗🔎 Détails (profil + refresh) ouvrir
የሰው ክፋት ጠቆሙኝ👀 በጠላቶቼ ፊት ይሄን መዝሙር እንድዘምር የረዳኸኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ🙏🏽 ስራቹ ይፍረስ!! ቤተሰቦቼ አስባቹ ተጨንቃቹ የጠየቃቹኝ ሰዎች አመሰግናችሁለው😍 Share copy link ይደረግ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
ከጎኔ የቆማቹ ሰዎች መድሀኒያለም ይቁምላቹ🩵 እንድታቁት የምፈልገው ነገር በምንም አይነት ነገር ውስጥ ባልፍ እኔ ደስተኛ ነኝ🩵 ነገ የሆነ ነገር ብሆን እንዳትደነግጡ🥹 በአዲስ ነገር በአዲስ ተስፋ በአዲስ ማንነት እንገናኛለን🩵 Share copy link እያረጋቹ🩵 #habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #viral #fyp
ቀላሉን ያርግላቹ ወንጌላዊት ከምትባለዋ በስተቀር🙏🏽 የኔንም ሙሉ ስሜን ስትሰሙት እንዳትደነግጡ አደራቹን😭 ማንአየለት ደበበ ሚደቅሳ👀 ኮፒ ሊንክ ማረጋቹን ግን እንዳታቆሙ😭😭🤭 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
በተለይ ወንዶች ተጠንቀቁ!! ደርቡ ደራርቡ!! እደሰታለው ብለህ እንዳትቆሳስል!! ልጅ ናቸው ብለህ ምታስባቸው ሴቶች ራሱ baddie ምናምን እየተባባሉ የቫይረሱ መቀለጃ ሆነዋል!! ለቤተሰብህ ስትል ኑር!! Share copy link አርጉ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #fyp #viral
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ😂 በነፃ ካልደከላቹኝ ይባላል? በግድ ካልተገላለብኩ ይባላል? ደሞ ባለ ትዳሮቹ ልክ ነው እያሉ ባል የሌላቸው ሴቶች ለመሳደብ ሩጫቸው😂 ሼር ኮፒ ሊንክ ይደረግ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #viral #fyp #habeshagirl
@temar 😍😍😍😍😍😍😍 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshacouple #viral #fyp
በነዚ ልጆች ዙሪያ ያላቹ ሰዎች ተመርመሩ እና ራሳቹን እወቁ!! የማይታወቅ በሽታ ይዛቹብን እንዳትመጡ😒 እና ደሞ በሁለቱም ወገን የምታበረታቱ ሰዎች አይምሮቱን ታከሙ!! ነገ ጨብጥ ቢጨብጣቸው አታሳክሟቸውም!! ቀንድ አውጣ የመሰለችን ልጅ baddie እያላቹ በሽታ ላይ አትጣሉ!! ወንዱም ቢሆን ፓንትህን ቀይር!! Share copy link አርጉ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
Sous-titres IA en 1 clic
Vidéo importée → version prête à poster.
ከመልክሽ ማስጠላት የጭንቅላትሽ መደድብ🤦🏽♂️ nominate እላለው ብላ No mention አላለችም😭😭 አንቺ የለማኝ አር የመሰልሽ ልጅ!! ቤተሰቦችሽ ራሱ ፊትሽን አይወዱትም እኮ😭😭 ምን አርጉ ነው ምትይን🤦🏽♂️ Share copy link አርጉ #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #viral #fyp
ከነ ሁሉንም ለቅሞ ቂሊንጦ ቢያስገባልን ደስ ይለኛል🤦🏽♂️🤦🏽♂️🤦🏽♂️ #ethiopia #viral #habesha
ሴቶች ግን ለምንድን ነው የምትልኩት or እንደዚ አይነት ነገር ስታረጉ ራሳቹን የምትቀርፁት? ወንዶች ደሞ የምር ነገ ማገባት ሴት እንደዚ አይነት ቪዲዮ እንዳይኖራት ብላቹ ፈርታቹ አታቁም? ምርር ነው ያለኝ የምር Share copy link እያረጋቹ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
@ቤዚ ኬክ guys ኩኪስ መግዛት ስትፈልጉ contact አርጏት በጣም አሪፍ ኩኪሶችን ከጥሩ መስተንግዶ ጋር ትሰጣቿለች 🩵 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
ሰው ሲያጠፋ: ሲሳሳት ማስተማር ጥሩ ነገር ነው... ግን ገነት አትገባም ወይ እግዚአብሔር አይቀበልህም ማለት ደሞ ትልቅ ወንጀል ነው!! መጀመሪያ በፅድቃቹ ከመኩራራታቹ በፊት ቃሉን አንብቡት!! Share copy link ይደረግ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #viral #fyp
Texte → vidéo TikTok IA
Tu écris le prompt, on génère la vidéo.
ግን እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም!! ምንም ብንበድለው ይፈልገናል!! እኛን መውደድ አያቆምም!! ይሄ መዝሙር የዛሬ 12 አመት ለመጀመሪያ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የኔ favorite መዝሙር ነው!! በምንም አይነት ነገር ውስጥ ብትሆኑ እግዚአብሔርን ለማውራት አትስነፉ!! ምክንያቱም እርሱ እንደ ሰው አይደለም!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #protestantmezmur #viral #fyp
የራሳችንን ጉድ ደብቀን እንዴት የሰውን ጉድፍ እናጎላለን? ሰይፉ አንተ ከአዶናይ የባሰ ነገር ተናግረህ ታቃለህ እኮ!! ከሱ በላይም ሀጢያተኛ ሰዎች አንተ ፕሮግራም ላይ ቀርበዋል እኮ!! ለሱ ሲሆን ለምን ከበደህ? Anyways Adonay keep your head up!! ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ!! Share copy link አርጉ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #fyp #viral
- Je compte uniquement les vidéos ≥ 60 secondes (tu m’as dit que <60s = pas pris en compte).
- Calcul sur les 30 derniers jours (dans la limite des 35 dernières vidéos qu’on a dans le JSON).
- RPM estimé : 0.88€/1k vues (range 0.62–1.14) basé sur ER + save rate + durée moyenne.
- Résultat: 0€ sur 30j (range 0€–0€), pour 0 vues éligibles et 0 vidéos ≥60s.
- Emoji + note /10 = performance globale de la vidéo (views + ER + saves).
- ER = (Likes + Commentaires + Partages) / Vues • Save rate = Sauvegardes / Vues.
- Badges “Au-dessus / En dessous” = comparaison directe à la moyenne de TON compte.
Importe ta vidéo, et Vexub génère une vidéo sous-titrée prête pour TikTok, Reels ou Shorts. Pas de montage, pas de prise de tête.
- Reconnaissance vocale IA → texte propre
- Sous-titres syncro automatiquement sur la vidéo
- Format vertical optimisé pour les vues